Welcome to Washington Area Association of Amhara - WAAA.



ዓላማ / Mission

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢ የሚኖረውን የአማራ መህበረሰብ በመድረስ፣ በማስረዳትና በማደራጀት ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጅምላ ጭረሳ ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ማድረግ

 WAAA has a mission to engage , inform, and organize, Amharas living in the Washington Metropolitan area to work together to stop Amhara mass killings and Genocide across Ethiopia. 


ራዕይ / Vision

ከዘር መጥፋት ነፃ የሆነ የአማራ ማህበረሰብ፤ በውሸት ትርክት ምንም አይነት መገፋት፣ መፈናቀልና መገደል ማይደርስበትና በመንግስት የማይበደልና እንደሌሎች እኩል የመንግስትነት ድርሻ ያለው አማራ  በኢትዮጵያ ማየት።


WAAA's vision is to see a Genocide-Free Amhara living in Ethiopia with no marginalization, displacements, or killings; and realize the government system to equalize the Amhara with his other Ethiopian brothers and sisters.