Washington Area Amhara Association (WAAA) - የዋሽንግተን አካባቢ የአማራ ማህበር (ዋ!)
Welcome to WAAA! ዋ
Washington Area Amhara Association (WAAA) - የዋሽንግተን አካባቢ የአማራ ማህበር (ዋ!)
ከዘር መጥፋት ነፃ የሆነ የአማራ ማህበረሰብ፤ በውሸት ትርክት ምንም አይነት መገፋት፣ መፈናቀልና መገደል ማይደርስበትና በመንግስት የማይበደልና እንደሌሎች እኩል የመንግስትነት ድርሻ ያለው አማራ በኢትዮጵያ ማየት።
WAAA's vision is to see a Genocide-Free Amhara living in Ethiopia with no marginalization, displacements, or killings; and realize the government system to equalize the Amhara with his other Ethiopian brothers and sisters.